ዲጂታል ማርኬቲንግ ለባንኮች – 1
ዲጂታል ማርኬቲንግ ለባንኮች – 1 እንደሚታወቀው ግማሽ የሚሆነው የምድራችን ህዝብ የዲጂታል ሚዲያ እና የኢንተርኔት ተጠቃሚ ነው። ይህም ማለት ገደብ የለሽ የተደራሽነት አቅም መገኛ ስፍራው የዲጂታሉ ዓለም ነው እንደማለት ነው። የዓለማችን የኢኮኖሚ ሥርዓት በተለይ ደግሞ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በኋላ በከፍተኛ የለውጥ ሂደት እንደሚገኝ ይታወቃል። ይህ የለውጥ ሂደት ብዙ ተቋማትን ለፈተና የዳረገ እና ተቋማቱም አካሄዳቸውን መልሰው እንዲከልሱ …