የዌብሳይት ባለቤት የመሆን ጥቅም ምንድነዉ?
እየኖርንበት ባለው ዘመን ዓለም መዳፋችን ላይ ስትሆን፤መረጃ ደግሞ የጣቶቻችን ጫፍ ላይ ነዉ የሚገኘው። ይህ ሌላ ማብራርያ የማያስፈልገው ሀቅ ነው። መረጃዎችን ለመለዋወጥ ኢንተርኔት ከቀድሞው ባህላዊ የመረጃ ልውውጥ መንገድ ይልቅ ኢንተርኔት ከፍተኛ ብቃትና ፍጥነት አለዉ። ሰዎች አብዛኛውን የጊዜያቸዉን ክፍል ኢንተርኔት ላይ የሚያሳልፉበት የዲጂታል ዘመን ላይ እንገኛለን። የተለያዩ ምርቶችን ለመግዛት ፣ አገልግሎት ለማግኘት ፣ የድረገፅ ፅሁፎችን ለማንበብ ፣ …