News

ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአዲስ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል ያዘጋጀው አራተኛው ሀገር አቀፍ የማዕድንና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ - "ማይንቴክስ-ኢትዮጵያ 2025" ከህዳር 4-7/2018ዓ.ም ድረስ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር አበልጽጎ ለአገልግሎት ያበቃውን"ጤንነቴ የተሰኘ "ዲጂታል የጤና አገልግሎት የመረጃ ስርዓት "መተግበሪያ" የምርቃት መርሀ-ግብር ሁነት ሙሉ ዝግጅት ዓለም በዘርፉ የሚጠቀምባቸውን ዘመናዊ መሳሪያዎችና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ከስልጡን ባለሙያዎቹ እምቅ አቅም ጋር በማዋሀድ በላቀ ኃላፊነት አስፈጽሟል፡፡

በዋፋ፣ የኹነት የዝግጅት አስተባባሪነት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፣ግንባታ የማስጀመሪያ የመሰረት ድንጋይ ያኖሩለት ሁለተኛው ምዕራፍ የኦጋዴን "ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ማጣሪያ ፕሮጀክት" በዓመት 1 ነጥብ 33 ቢሊየን ሊትር ጋዝ የማምረት አቅም ያለው ሲሆን፤ በተመሳሳይም የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ…

ዋፋ እጅግ ዘመናዊ የሁነት ዝግጅት መሳሪያዎቹን በዘርፉ አንቱታን ካተረፉ ጥበበኛ ባለሞያዎቹ እምቅ አቅም ጋር በማዋሃድ ምረቃውን በልዩ ድምቀት ያስተባበረው የመጀመሪያው ምዕራፍ የኦጋዴን "ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ማጣሪያ ፕሮጀክት "በዓመት 111 ሚሊየን ሊትር የማምረት አቅም እንዳለው ተነግሯል። በምርቃት ዝግጅቱ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ…

Since being commissioned by the Office of the Prime Minister, Wafa has led the organization of both the first phase’s inauguration and the launch of the second phase, adhering to international standards. The new phase is designed to produce 1.33…

በዋፋ፣ የኹነት የዝግጅት አስተባባሪነት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፣ግንባታ የማስጀመሪያ የመሰረት ድንጋይ ያኖሩለት ሁለተኛው ምዕራፍ የኦጋዴን "ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ማጣሪያ ፕሮጀክት" በዓመት 1 ነጥብ 33 ቢሊየን ሊትር ጋዝ የማምረት አቅም ያለው ሲሆን፤ በተመሳሳይም የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ…

More than 1,000 delegates from participating countries, one observer nation, and various international organizations are attending the conference. Wafa is managing the event with full technical capacity, including advanced staging, sound systems, and expert support teams. Renowned for delivering international-standard…

ዋፋ፣የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በውስጥ አቅም ያበለጸገውን የሞባይል መተግበሪያ (አፕ) የምርቃት መረሀ-ግብር ፣ሙሉ ዝግጅት ዓለም በዘርፉ የደረሰባቸውን አሁናዊ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን መሳሪያዎቹን ከብቁ ባለሙያዎቹ ጋር በማጣመር ሂደቱን በብቃት በማስተባበር ላይ ይገኛል ። ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን እያስተባበረ ባለው የዲጂታል ኢቢሲ የምረቃት መረሀ-ግብር…

Scroll to Top