5 የጊዜው የዲጂታል ማርኬቲንግ ፈተናዎች
ግዙፉ የፕሮፌሽናል አገልግሎት ተቋም ዴሎይት(Deloitte) በቅርቡ ያወጣው መረጃ እንደሚጠቁመው የኮሮና ቫይረስ በዓለም ዙሪያ መከሰት የማርኬቲንግ ስራን አስፈላጊነት 72 በመቶ ጨምሮታል። በተለይ ደግሞ የዲጂታል ማርኬቲንግ ሚና ከየትኛውም ጊዜ በላይ አስፈላጊ ወደመሆን የተቀየረበት እና ተፅዕኖው የጎላበት እንደነበርም መረጃው ያትታል። ይህ የቫይረሱ ስርጭት በከፍተኛ ሁኔታ የተንሰራፋበት እና አብዛኛው ማህበረሰብ በቤት ውስጥ የመቆየት አስገዳጅ ደንብ የተጣለበት ወቅት በዲጂታል ማርኬቲንጉ …