Blog

የማርኬቲንግ የለውጥ ጉዞ

ዓለማችን ከጋርዮሽ ዘመን ጀምሮ እስከአሁኑ የቴክኖሎጂ ዘመን በተለያዩ የለውጥ ሂደቶች እንደማለፏ ሁሉ ማርኬቲንጉም በለውጥ ሂደቱ ውስጥ አብሮ አልፏል። በዚህ ዘመን ምርትና አገልግሎትን ለማስተዋወቅ የምንጠቀምባቸውን በርካታ አማራጮች ያየ የቀደመውን ትውልድ የማርኬቲንግ ዘዴዎች መፈተሹ አይቀርም። የማርኬቲንጉ መስክ በክፍለ ዘመናት ውስጥ ሊታመን የማይችል ለውጥ አድርጓል። ዘመኑ የፈጠረውን የኢኮኖሚ ስርዓት እየተከተለ በየጊዜው የተጠቃሚና የደንበኞችን ፍላጎት በመቃኘት ራሱን እያሻሻለ የመጣው …

የማርኬቲንግ የለውጥ ጉዞ Read More »

digital marketing for government offices

የመንግስት ተቋማት በዲጂታሉ ዓለም(ክፍል 2)

የአገልግሎት ሰጪ አቀራረብን ማሳየት የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ድረ ገጽ ከአንድ አቅጣጫ ወደሌላኛው አቅጣጫ ብቻ በሚወረወሩ መልዕክቶች መታጨቅ የለበትም። ማህበረሰቡ የሚቀመጡትን መልዕክቶች ከማየት በተጨማሪ አገልግሎቶች ያስፈልጉት እንደሆነ ሊረዱት የሚችሉ አማራጮችን ማስቀመጥ ያስፈልጋል። ለምሳሌ የድረ ገጹ የፊት ገፅ (Home page) ላይ ከሚዘረዘሩ አማራጮች ውስጥ “ምን እናገልግልዎ?” የሚል አማራጭ በመጨመር ተቋሙ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚያብራሩ እና ከፍ ሲልም …

የመንግስት ተቋማት በዲጂታሉ ዓለም(ክፍል 2) Read More »

digital marketing for government offices

የመንግሥት ተቋማት በዲጂታሉ ዓለም – ክፍል አንድ

የመንግሥት ተቋማት እንደየመጠኑ ይለያይ እንጂ ህዝብን ለማገልገል የተመሰረቱ ተቋማት ናቸው ። ስለሆነም ህዝብን ለማገልገል የሚደረገውን ጥረት ምቹ ፣ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ ለማድረግ ወቅቱ የሚያስገድደውን የዲጂታል ዓለም መቀላቀል እና መጠቀም እንዳለባቸው ጥያቄ የለውም። የተቋማቱን አገልግሎት በድረ ገጾች እና በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ማስተዋወቅ ፣ ዕቅዶች እና ዘመቻዎችን በአግባቡ በማብራራት ፣ ጠቃሚ መልዕክቶችን በማስፈር ብቻ ሳይሆን የሚሰጡትን አገልግሎት …

የመንግሥት ተቋማት በዲጂታሉ ዓለም – ክፍል አንድ Read More »

Sell your product or service via affiliate marketing

Affiliate marketing (influencer marketing) is one of the digital marketing types. It uses social media influencers to test and market products and services. Influencers are given unique links to redirect buyers to the products or services online store. When a purchase is made via the unique link an influencer has some percentage of the sale …

Sell your product or service via affiliate marketing Read More »

Promooshiniin maali ?

Promooshiniin maali ? Piromooshiniin meeshaa daldalaa namoota bittaa fi gurgurtaa raawwatan walitti fiduuf fayyaduudha. Adeemsa qaamni gurgurtaa raawwatu oomishaa fi tajaajilli isaa akka iraa bitamuuf haawaasa ittiin amansiisuudha. Kunis waayee meeshaa, tajaajilaa fi dhaabbataa jechoota adaba qabaniin ergaa hawaasaaf dabarsuudhaan ta`a. Promooshiniin akaakuuwwan armaan gadiitti qoodamee hojjatamuu danda`a. Qaama Birootiin Beeksisuu Akaakuu beeksisaa oomishaa fi …

Promooshiniin maali ? Read More »

digital marketing for real estate

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለሪል ስቴቶች

እንደሌሎች የስራ መስኮች ሁሉ የሪል ስቴት ኢንዱስትሪውም የዲጂታል ማርኬቲንግን እገዛ እጅጉን የሚፈልግበት ዘመን ላይ ደርሰናል። በሀገራችን የሪል ስቴት ልማት ላይ ያለው ጠንካራ ፉክክር ተቋማትን ከተፎካካሪዎቻቸው የተሻለ የማርኬቲንግ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እና ዘመኑ ከሚፈጥራቸው አማራጮች ጋር አብረው እንዲጓዙ ያስገድዳል።። ዲጂታል ማርኬቲንግ የራሱን ሰፊ ልፋት እና ጊዜ የሚጠይቅ ቢሆንምbየመስኩ እገዛ ሳይታከልበት ለስኬት የመብቃት ጉዳይ ግን በድህረ ዘመናዊነት ዓለም …

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለሪል ስቴቶች Read More »

company profile

ተቋምዎ ለምን ደረጃውን የጠበቀ “ካምፓኒ ፕሮፋይል” ያስፈልገዋል?

ካምፓኒ ፕሮፋይል ድርጅትዎ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ራሱን የሚገልፅበት መንገድ ነው። ድርጅቱ የተመሰረተበት ዓላማ፣ ራዕይና ግቡ፣ የተመሰረተበት መንገድ፣ የአገልግሎት ዘመኑና ስኬቱ፣ የምርቱ ወይም የአገልግሎት አሰጣጡ ጥራት፣ ያገኛቸው ሽልማቶችና ምስክርነቶች፣ ድርጅቱን እየመሩት ያሉ ባለሙያዎች… እና የመሳሰሉትን በማካተት ደንበኛ እንዲሆን ትኩረት የተሰጠው አካል ስለድርጅቱ በቂ ቅድመ መረጃ እንዲያገኝ እና አብሮ መሥራቱ የሚያስገኝለትን ቱሩፋት እንዲያስብ የሚያስችል መስህብ ነው።  ተቋማት …

ተቋምዎ ለምን ደረጃውን የጠበቀ “ካምፓኒ ፕሮፋይል” ያስፈልገዋል? Read More »

digital marketing for banks

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለባንኮች (ክፍል ሁለት)

በመጀመሪያው ክፍል ፅሑፋችን ባንኮች እና የፋይናንስ ተቋማት ወደሰፊው የዲጂታል ማርኬቲንግ ዓለም በመቀላቀል የተቋማቸውን ብራንድ ስለማሳደግ ትኩረት ሰጥተው እንዲንቀሳቀሱ ጠቁመን ለዚያም መሰረታዊ ስለሆኑት የብራንድ ትርክት (brand story) እና የልኬትን አቅም መገንባት ለአንድ ተቋም ስኬታማ የዲጂታል ማርኬቲንግ ጉዞ ስለሚኖረው መሰረታዊ ሚና አንስተናል። በዚህኛው ፅሑፍ ደግሞ ለፋይናንስ ተቋማት የዲጂታል ማርኬቲንግ ምሶሶ ሊባሉ የሚችሉ ስራዎችን እናነሳለን። 1.የላቀ SEO በኢንተርኔቱ …

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለባንኮች (ክፍል ሁለት) Read More »

digital marketing for banks

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለባንኮች – 1

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለባንኮች – 1 እንደሚታወቀው ግማሽ የሚሆነው የምድራችን ህዝብ የዲጂታል ሚዲያ እና የኢንተርኔት ተጠቃሚ ነው። ይህም ማለት ገደብ የለሽ የተደራሽነት አቅም መገኛ ስፍራው የዲጂታሉ ዓለም ነው እንደማለት ነው። የዓለማችን የኢኮኖሚ ሥርዓት በተለይ ደግሞ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ በኋላ በከፍተኛ የለውጥ ሂደት እንደሚገኝ ይታወቃል። ይህ የለውጥ ሂደት ብዙ ተቋማትን ለፈተና የዳረገ እና ተቋማቱም አካሄዳቸውን መልሰው እንዲከልሱ …

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለባንኮች – 1 Read More »

Scroll to Top