Event

ሁነቶች(Events) ለምን ይበላሻሉ? 

ሁነቶች(events) በየትኛውም የዓለም ክፍል ፣ በየትኛውም ጊዜ ወቅትና ሰዓት ፣ በየትኛውም መጠን ሊዘጋጁ ይችላሉ። አነስ ካሉ ሠርጎች እና ቤተሰባዊ ዝግጅቶች ጀምሮ እስከ ሃገር መሪዎች በዓለ ሲመት ድረስ ያሉ ክንውኖች በሙሉ እንደየመጠናቸው የሃሳብና የተግባር ዝግጅት መፈለጋቸው እሙን ነው። እንደዛም ሆኖ ግን ሰፊ የሃሳብ ፣ የተግባር እና የገንዘብ ዝግጅት የተደረገባቸው ሁነቶች(events) እንደታሰቡት ሳይሆኑ አዘጋጁን ለኪሳራ እና ቁጭት …

ሁነቶች(Events) ለምን ይበላሻሉ?  Read More »

Scroll to Top