ብራንድ እና ሎጎ

ወደአንድ የመፅሓፍት መሸጫ መደብር ጎራ አሉ እንበል። በመደብሩ ካሉ በርካታ መፅሓፍት መካከል የፊት ገፁ የማረክዎትን አንድ መፅሓፍ አነሱ ። የመፅሓፉ የፊት ገፅ(cover page) ውብ መሆኑ የማንበብ ስሜትዎን ከፍ አድርጎት ወደውስጠኛው የመፅሓፉ ክፍል ሲገቡ ግን በባዶ ገፆች የተሞላ የወረቀት ስብስብ ብቻ ቢያገኙስ? ይህን ምሳሌ ይዘን ወደርዕሳችን እንምጣ። ብዙውን ጊዜ በአንድ ተቋም ሎጎ እና ብራንድ መካከል ያለው …

ብራንድ እና ሎጎ Read More »