6ኛው የኢትዮ – USA የንግድና የኢንቨስትመንት ፎረም
6ኛው የኢትዮ – USA የንግድና የኢንቨስትመንት ፎረም ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ያዘጋጀው 6ኛው የኢትዮ – USA የንግድና የኢንቨስትመንት ፎረም የፊታችን ረቡዕ ሚያዝያ 4/2015 በዋሽንግተን ዲሲ ይካሄዳል። ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፣ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ እንዲሁም ከ CCA (Corporate Commission on Africa) ጋር በጥምረት የሚያዘጋጀው ፎረሙ የኢትዮጵያ እና የአሜሪካ የንግድ …