ልዩ ፈጠራ የታከለባቸው ማስታወቂያዎች

ልዩ ፈጠራ የታከለባቸው ማስታወቂያዎች ስለማስታወቂያዎች ትንሽ እንጨዋወት? በዓለማችን ላይ ተቋማት በየአመቱ በበርካታ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ማስታወቂያዎችን ይሰራሉ ያሰራሉ። ለእነዚህ ማስታወቂያዎች ደግሞ በበርካታ ቢልዮን ረብጣ ዶላሮች ፈሰስ እንደሚደረጉ የአደባባይ ሚስጥር ነው። የማስታወቂያዎቹ ቁጥር የመብዛቱን ያክል በሀሳብ ድግግሞሽ ፣ በደረቀ የፈጠራ አቅም እና በአሰልቺነት ምክንያት የወጣባቸውን ወይም የተለፋባቸውን ያክል ዒላማቸውን ሳይመቱ በኪሳራ የሚያበቁ ማስታወቂያዎች ቁጥር ቀላል አይደለም። በዛው …

ልዩ ፈጠራ የታከለባቸው ማስታወቂያዎች Read More »