Category: Ethiopian News

ኢትዮጵያ እንግዶቿን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል በዝግጅት ላይ ናት።

ኢትዮጵያ እንግዶቿን በደማቅ ሁኔታ ለመቀበል በዝግጅት ላይ ናት። ዋፋ ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽንም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር ዝግጅቱን በዴኮሬሽንና በህትመት ስራዎች እያደመቀው ይገኛል። ጥር 22, 2014 ዓ.ም

በሀገር አቀፍ ደረጃ በ550 ሚሊየን ዶላር ተግባራዊ የሚደረገው ሁለተኛው ምዕራፍ የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔትና ስራ ፕሮጀክት ዛሬ በይፋ እንደሚጀመር የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ፕሮጀክቱ “ልማታዊ ሴፍቲኔት ለከተሞች ሁለንተናዊ ለውጥ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው በአገር አቀፍ ደረጃ ድሬዳዋ ላይ በይፋ የሚጀመረው።በሚኒስቴሩ የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔትና ሥራ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ መኮንን ያኢ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ በተመረጡ 83 ከተሞች ተግባራዊ ይደረጋል።ፕሮጀክቱ በዓለም ባንክና በኢትዮጵያ መንግሥት 550 ሚሊየን ዶላር በጀት የሚተገበርና 816 ሺህ 500 ዜጎችን በቀጥታና በልማት ስራዎች በማሳተፍ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ አስታውቀዋል።የከተማና […]

በዳግማዊ ምኒልክ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የኩላሊት እጥበት ማዕከል ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት የማድረግ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡

ማዕከሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያስገነባው መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፥ 30 የዳያሊሲስ ማሽኖች እንደሚኖሩት ተጠቅሷል፡፡የህፃናት ማቆያ ክፍል፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ የቀዶጥገና ክፍል፣ የሀኪሞች ክፍል፣ የታማሚዎች ክፍል፣ለይቶ ማቆያ ክፍል እንዲሁም ሀኪሞች ታካሚዎቻቸውን በቅርበት የሚከታተሉበት ስፍራም ያለው መሆኑም ተገልጿል፡፡በተመሳሳይ ሰዓት ለ30 ታካሚዎች አገልግሎት የመስጠት አቅም ያለውና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደራጀው ይህ ማዕከል አሁን ላይ የሲቪል ስራው ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን ከከንቲባ […]

በገቢ ምርቶች ላይ በተደረገ የላብራቶሪ እና የኢንስፔክሽን ፍተሻ ከኢትዮጵያ የጥራት ደረጃ በታች የሆኑ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ ገበያ እንዳይገቡ ታገዱ፡፡

በተደረገ የላብራቶሪ እና የኢንስፔክሽን ፍተሻ 3 ነጥብ 5 ሜ.ቶ ኤል ኢ.ዲ አምፖል፣ 25 ነጥብ 8 የኤሌክትሪክ ማከፋፋያ፣ 368 ካርቶን (368 ሺህ 800 ፍሬ) መጠን ያለው የሀይል አባካኝ አንፖል፣ 4 ሺህ 800 ፍሬ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ 8 ነጥብ 131 ሜ.ቶን የአርማታ ብረት፣ 12 ነጥብ 6 ሜ.ቶ ጥቅል ቆርቆሮ፣ 5 ሺህ ፍሬ የፍሎረሰንት አምፖል እንዳይገባ ተደርጓል፡፡በተጨማሪም 293 […]

PM Abiy grants Wafa a Certificate of Recognition.

Wafa Marketing and promotion received the recognition for the communication works that it conducted at different battle fronts throughout “Operation for multi-national Unity”. Prime Minister Abiy Ahmed granted the recognitions yesterday January 23, 2022 at national palace to Media organizations and artists who fulfilled their national duties at various fronts. Wafa was also granted the […]

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የሚደረግ ውይይት በሚመራበት መመሪያ ላይ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር እየመከረ ነው፡፡

የውይይት መመሪያ ሰነዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እርስ በእርስ የሚያደርጉት ውይይት እንዴት መካሄድ እንዳለበት የሚወስን መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ሰነዱ በፓርቲዎች ከፀደቀበት ጊዜ ጀምሮ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያደርጉት ውይይት እስከሚጠናቀቅበት ድረስ የጸና እንደሚሆን ነው የተገለጸው፡፡አሁን ላይም በኢትዮጵያ ለግጭት ምክንያት ሆነዋል የሚባሉ ጉዳዮችንም ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አጀንዳዎችን በማቅረብ ውይይት እየተደረገ ነው፡፡ (ኤፍ ቢ ሲ) ጥር 18, 2014 ዓ.ም

PM Abiy grants Wafa a Certificate of Recognition.

Wafa Marketing and promotion received the recognition for the communication works that it conducted at different battle fronts throughout “Operation for multi-national Unity”. Prime Minister Abiy Ahmed granted the recognitions yesterday January 23, 2022 at national palace to Media organizations and artists who fulfilled their national duties at various fronts. Wafa was also granted the […]

አፍሪካውያን በአንድነት በመቆም በአለም ላይ ያለንን ድርሻና ጥቅም አስጠብቀን መቆየት አለብን ሲሉ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ገለጹ፡፡

ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከቀናት በፊት በትዊተር ገጻቸው አስፍረውት የነበረውን መልዕክት በመጋራት ነው፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባሰፈሩት መልዕክትም ‘’የእኛ የአፍሪካውያን ትብብር ለሁለንተናዊ እድገት ወሳኝ ነው’’ ብለዋል፡፡በዚህም ፕሬዚዳንት ማኪ አህጉራችን ብዙ ኢኮኖሚያዊ ዕድሎች አሏት ያሉ ሲሆን÷ በትብብር ይህ እንዲሳካ ማድረግ አለብን ብለዋል፡፡(ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 5,2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለ2014 ዓ.ም የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ከንቲባዋ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው፥በዉጪና በሀገር ዉስጥ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም ውድ የከተማችን ነዋሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳንም ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ፤ የሚሉ ቃለት አዲስነትን የማላበስ ጉልበት አላቸው፤ ተስፋን የማጋባት ኃይል አላቸው፣ደስታን የማጎናጸፍ አቅም አላቸው፤ እንኳንም ከዘመን ዘመን አሸጋገረን አሸጋገራችሁም ብለዋል፡፡ዘመን ሰው ነው ፤ ዘመን እኔና እናንተ ነን፤በዘመን ውስጥ እኛ ነን ጎልተን መታየት ያለብን፡፡ የሚጠቀስ ተግባር፣ […]

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ 2013 ዓ.ም 6ኛ ዙር ሀገር አቀፍ ምርጫ ዴሞክራሲያዊና ፍጹም ሠላማዊ በሆነ መንገድ መጠናቀቁ ፤ ሁለተኛ ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ያለምንም ችግር መጠናቀቁ በአመቱ ከተመዘገቡ ታላላቅ ድሎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው ብለዋል።በአንጻሩ ደግሞ አፍቅሮተ ንዋይ ያሰከረዉ አሸባሪው ትህነግ ኢትዮጵያን ለመበተን የሀገር መከታ በሆነው መከላከያ ሠራዊታችን ላይ በከፈተው ጦርነት ተገደን ወደ ውጊያ የገባንበት አስከፊ እና […]

Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share