Blogs

እየኖርንበት ባለው ዘመን ዓለም መዳፋችን ላይ ስትሆን፤መረጃ ደግሞ የጣቶቻችን ጫፍ ላይ ነዉ የሚገኘው። ይህ ሌላ ማብራርያ የማያስፈልገው ሀቅ ነው። መረጃዎችን ለመለዋወጥ ኢንተርኔት ከቀድሞው ባህላዊ የመረጃ ልውውጥ መንገድ ይልቅ ኢንተርኔት ከፍተኛ ብቃትና ፍጥነት አለዉ። ሰዎች አብዛኛውን የጊዜያቸዉን ክፍል  ኢንተርኔት ላይ  የሚያሳልፉበት የዲጂታል…

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለሪል ስቴቶች እንደሌሎች የስራ መስኮች ሁሉ የሪል ስቴት ኢንዱስትሪውም የዲጂታል ማርኬቲንግን እገዛ እጅጉን የሚፈልግበት ዘመን ላይ ደርሰናል። በሀገራችን የሪል ስቴት ልማት ላይ ያለው ጠንካራ ፉክክር ተቋማትን ከተፎካካሪዎቻቸው የተሻለ የማርኬቲንግ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እና ዘመኑ ከሚፈጥራቸው አማራጮች ጋር አብረው እንዲጓዙ…

ዓለማችን ከጋርዮሽ ዘመን ጀምሮ እስከአሁኑ የቴክኖሎጂ ዘመን በተለያዩ የለውጥ ሂደቶች እንደማለፏ ሁሉ ማርኬቲንጉም በለውጥ ሂደቱ ውስጥ አብሮ አልፏል። በዚህ ዘመን ምርትና አገልግሎትን ለማስተዋወቅ የምንጠቀምባቸውን በርካታ አማራጮች ያየ የቀደመውን ትውልድ የማርኬቲንግ ዘዴዎች መፈተሹ አይቀርም። የማርኬቲንጉ መስክ በክፍለ ዘመናት ውስጥ ሊታመን የማይችል…

የአገልግሎት ሰጪ አቀራረብን ማሳየትየመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ድረ ገጽ ከአንድ አቅጣጫ ወደሌላኛው አቅጣጫ ብቻ በሚወረወሩ መልዕክቶች መታጨቅ የለበትም። ማህበረሰቡ የሚቀመጡትን መልዕክቶች ከማየት በተጨማሪ አገልግሎቶች ያስፈልጉት እንደሆነ ሊረዱት የሚችሉ አማራጮችን ማስቀመጥ ያስፈልጋል። ለምሳሌ የድረ ገጹ የፊት ገፅ (Home page) ላይ ከሚዘረዘሩ…

የመንግሥት ተቋማት እንደየመጠኑ ይለያይ እንጂ ህዝብን ለማገልገል የተመሰረቱ ተቋማት ናቸው ። ስለሆነም ህዝብን ለማገልገል የሚደረገውን ጥረት ምቹ ፣ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ ለማድረግ ወቅቱ የሚያስገድደውን የዲጂታል ዓለም መቀላቀል እና መጠቀም እንዳለባቸው ጥያቄ የለውም። የተቋማቱን አገልግሎት በድረ ገጾች እና በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ…

Affiliate marketing (influencer marketing) is one of the digital marketing types. It uses social media influencers to test and market products and services. Influencers are given unique links to redirect buyers to the products or services online store. When a…

Promooshiniin maali ? Piromooshiniin meeshaa daldalaa namoota bittaa fi gurgurtaa raawwatan walitti fiduuf fayyaduudha. Adeemsa qaamni gurgurtaa raawwatu oomishaa fi tajaajilli isaa akka iraa bitamuuf haawaasa ittiin amansiisuudha. Kunis waayee meeshaa, tajaajilaa fi dhaabbataa jechoota adaba qabaniin ergaa hawaasaaf dabarsuudhaan…

እንደሌሎች የስራ መስኮች ሁሉ የሪል ስቴት ኢንዱስትሪውም የዲጂታል ማርኬቲንግን እገዛ እጅጉን የሚፈልግበት ዘመን ላይ ደርሰናል። በሀገራችን የሪል ስቴት ልማት ላይ ያለው ጠንካራ ፉክክር ተቋማትን ከተፎካካሪዎቻቸው የተሻለ የማርኬቲንግ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እና ዘመኑ ከሚፈጥራቸው አማራጮች ጋር አብረው እንዲጓዙ ያስገድዳል።። ዲጂታል ማርኬቲንግ የራሱን…

The birth of the World Wide Web (Internet) in 1969 marked the beginning of a new era of communication. Almost three decades after the Internet was invented the first social media site six degrees.com was invented, paving a way for…

Scroll to Top