የስራ ሳምንት ጅማሬ በታላቅ ሀገራዊ ራዕይ!
የሀገራችንን የኢንዱስትሪ አቅም የሚያሳየው “ኢትዮጵያ ታምርት” ኤክስፖ የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተጀምሯል። ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመሆን ይህንን ታሪካዊ ኤክስፖ በማዘጋጀቱ ታላቅ ክብር ይሰማዋል። ሰኞን በስራ እና በምርታማነት እንጀምር!
የስራ ሳምንት ጅማሬ በታላቅ ሀገራዊ ራዕይ! Read More »








