Wafa Digital

የዌብሳይት ባለቤት የመሆን ጥቅም ምንድነዉ?

እየኖርንበት ባለው ዘመን ዓለም መዳፋችን ላይ ስትሆን፤መረጃ ደግሞ የጣቶቻችን ጫፍ ላይ ነዉ የሚገኘው። ይህ ሌላ ማብራርያ የማያስፈልገው ሀቅ ነው። መረጃዎችን ለመለዋወጥ ኢንተርኔት ከቀድሞው ባህላዊ የመረጃ ልውውጥ መንገድ ይልቅ ኢንተርኔት ከፍተኛ ብቃትና ፍጥነት አለዉ።  ሰዎች አብዛኛውን የጊዜያቸዉን ክፍል  ኢንተርኔት ላይ  የሚያሳልፉበት የዲጂታል ዘመን ላይ እንገኛለን።  የተለያዩ ምርቶችን ለመግዛት ፣ አገልግሎት ለማግኘት ፣ የድረገፅ ፅሁፎችን ለማንበብ ፣ …

የዌብሳይት ባለቤት የመሆን ጥቅም ምንድነዉ? Read More »

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለሪል ስቴቶች

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለሪል ስቴቶች እንደሌሎች የስራ መስኮች ሁሉ የሪል ስቴት ኢንዱስትሪውም የዲጂታል ማርኬቲንግን እገዛ እጅጉን የሚፈልግበት ዘመን ላይ ደርሰናል። በሀገራችን የሪል ስቴት ልማት ላይ ያለው ጠንካራ ፉክክር ተቋማትን ከተፎካካሪዎቻቸው የተሻለ የማርኬቲንግ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እና ዘመኑ ከሚፈጥራቸው አማራጮች ጋር አብረው እንዲጓዙ ያስገድዳል።። ዲጂታል ማርኬቲንግ የራሱን ሰፊ ልፋት እና ጊዜ የሚጠይቅ ቢሆንም የመስኩ እገዛ ሳይታከልበት ለስኬት የመብቃት …

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለሪል ስቴቶች Read More »

የማርኬቲንግ የለውጥ ጉዞ

ዓለማችን ከጋርዮሽ ዘመን ጀምሮ እስከአሁኑ የቴክኖሎጂ ዘመን በተለያዩ የለውጥ ሂደቶች እንደማለፏ ሁሉ ማርኬቲንጉም በለውጥ ሂደቱ ውስጥ አብሮ አልፏል። በዚህ ዘመን ምርትና አገልግሎትን ለማስተዋወቅ የምንጠቀምባቸውን በርካታ አማራጮች ያየ የቀደመውን ትውልድ የማርኬቲንግ ዘዴዎች መፈተሹ አይቀርም። የማርኬቲንጉ መስክ በክፍለ ዘመናት ውስጥ ሊታመን የማይችል ለውጥ አድርጓል። ዘመኑ የፈጠረውን የኢኮኖሚ ስርዓት እየተከተለ በየጊዜው የተጠቃሚና የደንበኞችን ፍላጎት በመቃኘት ራሱን እያሻሻለ የመጣው …

የማርኬቲንግ የለውጥ ጉዞ Read More »

digital marketing for government offices

የመንግስት ተቋማት በዲጂታሉ ዓለም(ክፍል 2)

የአገልግሎት ሰጪ አቀራረብን ማሳየት የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ድረ ገጽ ከአንድ አቅጣጫ ወደሌላኛው አቅጣጫ ብቻ በሚወረወሩ መልዕክቶች መታጨቅ የለበትም። ማህበረሰቡ የሚቀመጡትን መልዕክቶች ከማየት በተጨማሪ አገልግሎቶች ያስፈልጉት እንደሆነ ሊረዱት የሚችሉ አማራጮችን ማስቀመጥ ያስፈልጋል። ለምሳሌ የድረ ገጹ የፊት ገፅ (Home page) ላይ ከሚዘረዘሩ አማራጮች ውስጥ “ምን እናገልግልዎ?” የሚል አማራጭ በመጨመር ተቋሙ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚያብራሩ እና ከፍ ሲልም …

የመንግስት ተቋማት በዲጂታሉ ዓለም(ክፍል 2) Read More »

digital marketing for government offices

የመንግሥት ተቋማት በዲጂታሉ ዓለም – ክፍል አንድ

የመንግሥት ተቋማት እንደየመጠኑ ይለያይ እንጂ ህዝብን ለማገልገል የተመሰረቱ ተቋማት ናቸው ። ስለሆነም ህዝብን ለማገልገል የሚደረገውን ጥረት ምቹ ፣ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ ለማድረግ ወቅቱ የሚያስገድደውን የዲጂታል ዓለም መቀላቀል እና መጠቀም እንዳለባቸው ጥያቄ የለውም። የተቋማቱን አገልግሎት በድረ ገጾች እና በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ማስተዋወቅ ፣ ዕቅዶች እና ዘመቻዎችን በአግባቡ በማብራራት ፣ ጠቃሚ መልዕክቶችን በማስፈር ብቻ ሳይሆን የሚሰጡትን አገልግሎት …

የመንግሥት ተቋማት በዲጂታሉ ዓለም – ክፍል አንድ Read More »

Sell your product or service via affiliate marketing

Affiliate marketing (influencer marketing) is one of the digital marketing types. It uses social media influencers to test and market products and services. Influencers are given unique links to redirect buyers to the products or services online store. When a purchase is made via the unique link an influencer has some percentage of the sale …

Sell your product or service via affiliate marketing Read More »

Promooshiniin maali ?

Promooshiniin maali ? Piromooshiniin meeshaa daldalaa namoota bittaa fi gurgurtaa raawwatan walitti fiduuf fayyaduudha. Adeemsa qaamni gurgurtaa raawwatu oomishaa fi tajaajilli isaa akka iraa bitamuuf haawaasa ittiin amansiisuudha. Kunis waayee meeshaa, tajaajilaa fi dhaabbataa jechoota adaba qabaniin ergaa hawaasaaf dabarsuudhaan ta`a. Promooshiniin akaakuuwwan armaan gadiitti qoodamee hojjatamuu danda`a. Qaama Birootiin Beeksisuu Akaakuu beeksisaa oomishaa fi …

Promooshiniin maali ? Read More »

digital marketing for real estate

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለሪል ስቴቶች

እንደሌሎች የስራ መስኮች ሁሉ የሪል ስቴት ኢንዱስትሪውም የዲጂታል ማርኬቲንግን እገዛ እጅጉን የሚፈልግበት ዘመን ላይ ደርሰናል። በሀገራችን የሪል ስቴት ልማት ላይ ያለው ጠንካራ ፉክክር ተቋማትን ከተፎካካሪዎቻቸው የተሻለ የማርኬቲንግ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እና ዘመኑ ከሚፈጥራቸው አማራጮች ጋር አብረው እንዲጓዙ ያስገድዳል።። ዲጂታል ማርኬቲንግ የራሱን ሰፊ ልፋት እና ጊዜ የሚጠይቅ ቢሆንምbየመስኩ እገዛ ሳይታከልበት ለስኬት የመብቃት ጉዳይ ግን በድህረ ዘመናዊነት ዓለም …

ዲጂታል ማርኬቲንግ ለሪል ስቴቶች Read More »

company profile

ተቋምዎ ለምን ደረጃውን የጠበቀ “ካምፓኒ ፕሮፋይል” ያስፈልገዋል?

ካምፓኒ ፕሮፋይል ድርጅትዎ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ራሱን የሚገልፅበት መንገድ ነው። ድርጅቱ የተመሰረተበት ዓላማ፣ ራዕይና ግቡ፣ የተመሰረተበት መንገድ፣ የአገልግሎት ዘመኑና ስኬቱ፣ የምርቱ ወይም የአገልግሎት አሰጣጡ ጥራት፣ ያገኛቸው ሽልማቶችና ምስክርነቶች፣ ድርጅቱን እየመሩት ያሉ ባለሙያዎች… እና የመሳሰሉትን በማካተት ደንበኛ እንዲሆን ትኩረት የተሰጠው አካል ስለድርጅቱ በቂ ቅድመ መረጃ እንዲያገኝ እና አብሮ መሥራቱ የሚያስገኝለትን ቱሩፋት እንዲያስብ የሚያስችል መስህብ ነው።  ተቋማት …

ተቋምዎ ለምን ደረጃውን የጠበቀ “ካምፓኒ ፕሮፋይል” ያስፈልገዋል? Read More »

Scroll to Top