ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሩዋንዳ ኪጋሊ ገብተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኪጋሊ በሚኖራቸው ቆይታ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር እንደሚወያዩ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት ኡጋንዳ ካምፓላ ይፋዊ የስራ ጉብኘት ማድረጋቸው ይታወሳል።

ነሐሴ 24, 2013 ዓ.ም

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share