ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገፃቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ ኢትዮጵያ አሁን የገጠማትን ፈተና በድል ትሻገረዋለች ብለዋል፡፡

በድል የምትሻገረውን ኢትዮጵያ ለማልበስ አረንጓዴ  አሻራችንን  እናሳርፍ ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ለዚህም ኢትዮጵያን ለማዳን እንዘምታለን፤ ኢትዮጵያን ለማልበስ እንተክላለን ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፡፡ (ኤፍ ቢ ሲ)

ሐምሌ 23, 2013 ዓ.ም

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share