ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የህዳሴውን ግድብ ድርድር ወደ አፍሪክ ህብረት እንዲመለስ ላደረጉት ምስጋና አቀረቡ፡፡

የምክር ቤቱ አባላት ኢትዮጵያ የጀመረቺው ጉዳት የመያስከትለውን የልማት ፕሮጄክት በቅንነት ስለተረዱና ድርድሩ ወደ አፍሪካ ህብረት እንዲመለስ ስላደረጉ ሚንስትሩ በቲውተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ አመስግነዋል።

ኢትዮጵያ የጀመረቺውን ፍትሀዊ እና ሁሉን ተጠቃሚ የሚያደረገው የሶስትዩሽ ድርድር ፍጻሚ እንዲያገኝ ዝግጁ መሆኗን አረጋግጠዋል።

ባለፈው ሐሙስ ሀገሬን ወክዬ በጸጥታው ምክር ቤት ውጤታማ ገለጻ አድርጌያለሁ ያሉት ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ፥ የህዳሴው ግድብ ድርድር በአፍሪካ ህብረት መፍትኤ እንደሚያገኝ እምነታቸው እንደሆን አስፍረዋል። (ኤፍ ቢ ሲ)

ሐምሌ 06, 2013 ዓ.ም

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share