የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የማስጀመሪያ የመሰረት ድንጋይ ያኖሩለትን ሁለተኛውን ምዕራፍ የኦጋዴን “ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ማጣሪያ ፕሮጀክት” ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ሙሉ ዝግጅት አስተባብሯል፡፡በዋፋ፣ የኹነት የዝግጅት አስተባባሪነት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ፣ግንባታ የማስጀመሪያ የመሰረት ድንጋይ ያኖሩለት ሁለተኛው ምዕራፍ የኦጋዴን “ፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ ማጣሪያ ፕሮጀክት” በዓመት 1 ነጥብ 33 ቢሊየን ሊትር ጋዝ የማምረት አቅም ያለው ሲሆን፤ በተመሳሳይም የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ ግንባታ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ስራም ተከናውኗል፡፡
በመርሀ -ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ( ዶ/ር)ን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፤ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል ።

Wafa Marketing and Promotion successfully coordinated the full preparation and high-level execution of the second phase of the Ogaden Liquefied Natural Gas Refining Project, for which Prime Minister Dr. Abiy Ahmed laid the foundation stone.

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top