የኢፌዴሪ አየር ሃይል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች በማስመረቅ ላይ ይገኛል፡፡

ተመራቂ ምልምል ወታደሮቹ ከነገ ጀምሮ የበረራ ፣ የጥገና እና የቴክኒሻን ትምህርቶች ወደሚያገኙባቸው ተቋማት እንደሚገቡ ተገልጿል፡፡

በምረቃው ላይ የኢፌዴሪ አየር ሀይል ዋና አዛዥ ሜ/ጄ ይልማ መርዳሳ ተገኝተው መልዕክት ያስተላልፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ከመከላከያ ሰራዊት የፌስ ቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። (ኤፍ ቢ ሲ)

ሰኔ 30, 2013 ዓ.ም

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share