የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሞሳፋኪ መሃመት የቦርዱ የምርጫ ውጤት ይፋ በመደረጉ ድጋፉን ገልጿል፡፡

የህብረቱ ሊቀ መንበር ቦርዱ ይፋ ያደረገውን የምርጫ ውጤት ተከትሎ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

ሊቀ መንበሩ በምርጫው የተሳተፉ አካላትን ማመስገናቸውንም ከህብረቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታሉ፡፡ (ኤፍ ቢ ሲ)

ሐምሌ 06, 2013 ዓ.ም

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share