የሽብር ቡድኑ ህወሃት የእርዳታ መስመርን ለመገደብ የተከዜ ድልድይን አውድሟል

የሽብር ቡድኑ ህወሃት የእርዳታ መስመርን ለመገደብ ሆን ብሎ የተከዜ ድልድይን ማውደሙ ተገልጿል።

የትግራይ አርሶ አደሮች የመኸር ግብርና እዲያከናውኑ ለመደገፍ የወጣውን የሰብዓዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ውድቅ ያደረገው የሽብር ቡድኑ ህወሃት የተከዜ ድልድይን ሆን ብሎ ወደ ክልሉ የሚወስደውን የእርዳታ መስመር ለመገደብ ማውደሙን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል። (ኤፍ ቢ ሲ)

ሰኔ 25, 2013 ዓ.ም

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share