የመንግስታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያካሂደውን ስብሰባ በመቃወም ሰልፍ ሊካሄድ ነዉ ፡፡

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የሚያካሄደውን ስብሰባ በመቃወም በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የሚኖሩ ዳያስፖራዎች በኒው ዮርክ ሰላማዊ ሰልፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተገለጸ። (ኤፍ ቢ ሲ)

ሰኔ 30, 2013 ዓ.ም  

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share