ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን የኢዜአ 80ኛ ዓመት ሁነትን በድምቀት እያስተባበረ ነው!

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲን (ኢዜአ) የ80 ዓመት የሥራ ጉዞ የሚያሳይ የፎቶ ግራፍ አውደርዕይ ዛሬ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት ተመርቆ ተከፈተ፡፡ በኢትዮጵያ ለ80 ዓመታት ያህል የዜና አቅራቢ ተቋም ሆኖ እያገለገለ ያለው ኢዜአ 80ኛ ዓመቱን አስመልክቶ ልዩ ልዩ ሁነቶችን እያካሄደ ሲሆን ይህን ሁነትም ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በድምቀት እያስተባበረው ይገኛል፡፡
የዛሬውን የፎቶ ግራፍ ዓውደ ርዕይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በተገኙበት የመከላከያ ሚኒስትርና የኢዜአ ስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር አብርሃም በላይ እና የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ መርቀው ከፍተውታል።

የካቲት 25, 2014 ዓ.ም

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share