ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን እያስተባበረው የሚገኘው የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት ሕንጻ ምረቃ ሥነ ሥርዓት በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ነው።wafaadmin | Posted on March 14, 2022 | ብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽሕፈት ቤት ሕንጻ የፓርቲው ፕሬዝዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር) ፣ የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንቶች አቶ ደመቀ መኮንን እና አቶ አደም ፋራህ እንዲሁም ሌሎች በርካታ የፓርቲው እና የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት የምረቃ ሥነ ሥርዓቱ እየተካሄደ ይገኛል። መጋቢት 5, 2014 ዓም Please follow and like us: Post Navigation ← Previous PostNext Post →