ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን፣ 20ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር -ብሔረሰቦች ቀን ዝግጀት አስተባብሮ አስፈጽሟል.ዋፋ ማርኬቲንግ፣ የመርሀ-ግብሩን ዓላማ እና የብሔር -ብሔረሰቦችን አንድነት አጉልተው የሚያሳዩ አጫጭር የቪዲዮ ውጤቶች ፣ሞሽን ግራፊክስና ምስሎች፣ልዩ ልዩ ነባር የሕዝቦችን አንድነት የሚያሳዩ አስረጂ መልዕክቶችን አዘጋጅቶ ለታዳሚያን ተደራሽ ማድረግን ጨምሮ የማክበሪያ ስፍራውን በተለያዩ ገላጭ ቀለማትና ምንጣፎች በማስዋብም ጭምር መርሀ-ግብሩን ተወዳጅና ተናፋቂ ማድረግ ችሏል።
