ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን፣” ጤንነቴ የተሰኘውን” ዲጂታል የጤና መረጃ ስርዓት “መተግበሪያ” የምርቃት መርሀ-ግብር በብቃት አስስተባብሯል፡፡ የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር አበልጽጎ ለአገልግሎት ያበቃውን”ጤንነቴ የተሰኘ “ዲጂታል የጤና አገልግሎት የመረጃ ስርዓት “መተግበሪያ” የምርቃት መርሀ-ግብር ሁነት ሙሉ ዝግጅት ዓለም በዘርፉ የሚጠቀምባቸውን ዘመናዊ መሳሪያዎችና የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ከስልጡን ባለሙያዎቹ እምቅ አቅም ጋር በማዋሀድ በላቀ ኃላፊነት አስፈጽሟል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top