ኢትዮጵያ ፣አካታች የዲጂታል መታወቂያ ተደራሽነትን በማረጋገጥ እረገድ ለአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን አበረታች ተግባር እያከናወነች የምትገኝ ስለመሆኗ የአይዲ ፎር አፍሪካ 2025 አመታዊ ጉባዔ ተሳታፊዎች በአጽንኦት ተናግረዋል ።

ሀገሪቱ ፣የዲጂታል መታወቂያ ተደራሽነትን ለማስፋት ደረጃ በደረጃ የምታከናውናቸውን ተግባራት፤ ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን እንደ አገር በቀል ድርጅት በሚፈለግበት ሁሉ ተባባሪ ሆኖ የድርሻውን ኃላፊነት በብቃት እየተወጣ ይገኛል።

በዘንድሮው ጉባዔ ላይ፣ ዲጂታል ማንነት ግንባታ ላይ መሰረት ባደረገ አግባብ የየሀገራት መልካም ተሞክሮዎች በስፋት የቀረቡበት ሲሆን ፤በዲጂታል ፓስፖርትና መታወቂያ ላይ የተሻለ መፍትሄ ይዘው የመጡ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን ለእይታ እንዲያቀርቡ ተደርጓልም።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top