ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የወጣቶች ስብሰባ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
ትውልዱ የሀገር ባለቤት በመሆኑ ለወቅቱ የሀገሪቱ ችግር መፍትሄ ሊሆን ይገባልም ነው የተባለው ።
ጭር ሲል የማይወዱና ሰላምን የሚፃረሩ ሀይሎችን በመቃወም በጋራ መቆም እንደሚገባም ተገልጿል፡፡
ሀገርን ከመገንባቱ ጎን ለጎን ወጣቱን ስራ ላይ ማሰማራት በዞኑም ሆነ በክልል ደረጃ ትኩረት የተሰጠው ጉዳይ መሆኑ ተጠቁሟል። (ኤፍ ቢ ሲ)