በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ ሰዎች በህይወት መትረፋቸውም ታውቋል፡፡
አውሮፕላኑ ዛሬ ከቀኑ 11:30 አካባቢ በኮምቦልቻ ወረዳ ቄረንሳ ጋረአሮ በተባለ ቦታ መውደቁን የወረዳው ኮሚኒኬሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዲ ቡሽራ ተናግረዋል፡፡
ከተሳፋሪዎች መካከል በአንደኛው ተጓዝ ላይ መጠነኛ ጉዳት የደረሰበት በመሆኑ ወደ ድሬደዋ ለህክምና መላኩንም መግለጻቸውን ባልደረባችን ተሾመ ሀይሉ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ሬዲዮን ጠቅሶ ዝግቧል። (ኤፍ ቢ ሲ)