የጉጂ ዞን አባገዳዎች ከዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን፣ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና ዋልታ ቴሌቭዥን ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ጋር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም አካሄዱ።
በአዶላ ሬዴ ወረዳ ሄቦራ በርኮ ቀበሌ በተካሄደዉ በዚህ መርሐ ግብር የዞን እና የወረዳው አመራሮችም ተገኝተዋል።
የዞኑ አባገዳዎች የሶስቱንም ተቋማት ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ካመሰገኑ በኋላ ስድስት መቶ ኪሎ ሜትር ተጉዛችሁ የፈጸማችሁት ተግባር ለብዙዎች ትምህርት የሚሰጥ ነዉ ብለዋል።