ኢትዮጵያ በመጀመሪያው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች የምትገኝ መሆኗን እንደ ሀገር በቀል ድርጅት ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በበጎ የሚመለከተው ሀገራዊ ተጨባጭ የለውጥ እንቅስቃሴ ነው

ኢትዮጵያ፣ በሁሉም መመዘኛዎች ለእስትራቴጂካዊ አጋርነት አስፈላጊ መሆኗ በአባል ሀገራት ታምኖበት እና ዲፕሎማሲያዊ ተቀባይነት አግኝታ እንድትቀላቀል የተደረገችበት የመጀመሪያው የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬ በብራዚል ሪዮ ዴ ጄኔሮ መካሄዱን ጀምሯል።

የብሪክስ አባል ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የመሰባሰቢያ አጀንዳ “ብሪክስ ዓለም አቀፍ እና ክልላዊ ቀውሶችን በመፍታት እና የሰላም አማራጮችን ከማስፋት ረገድ ያለው ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ እንዲካሄድ ሆኗል ።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top