አትሌት ኢንስፔክተር ሰለሞን ባረጋ የኮማንደርነት ማረግ ተሰጠው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ፖሊስ ስፖርት ክለብ አባል የሆነዉ አትሌት ኢንስፔክተር ሰለሞን ባረጋ የኮማንደርነት ማዕረግን ከክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ነብዩ ኢሳያስ ተሰጥቶታል፡፡
በቶክዮ ኦሎምፒክ የተሳተፈዉ ልዑካን ቡድን በደቡብ ክልል ሀዋሳ ከተማ አቀባበል የተደረገለት ሲሆን÷ የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ነብዩ ኢሳያስ ለአትሌቶቹ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር አድርገዋል::

ነሐሴ 9, 2013 ዓ.ም

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share