በዋፋ ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽን አስተባባሪት የተሰናዳው 9ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ማህበራት ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ።wafaadmin | Posted on February 10, 2022 | በሲምፖዚየሙ ላይ ከተለያዮ የሀገሪቱ ክፍል የመጡ የሸማቾች፣ የግብርና እንዲሁም የብድርና ቁጠባ ህብረት ስራ ማህበራት ዽሁፎችን በማቅረብ ልምዶቻቸውን አካፍለዋል።ከዚህ ባለፈም ጽሁፎቹ ሰፊ ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን ተሳታፊዎች ጥያቄና አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል።የህብረት ስራ ማህበራት ያሉባቸው ተግዳሮቶች ሀላፊነቶች እና መፃኢ እቅዶችም ሰፊ ምክክር ተደርጓባቸዋል። የካቲት 2, 2014 ዓ.ም Please follow and like us: Post Navigation ← Previous PostNext Post →