ሳምንቱን በታላቅ ጉልበትና በስኬት ትዝታ እየጀመርን ነው። በቅርቡ ያከናወንነው ‘የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ’ ዝግጅት እጅግ የተዋበና አሰደሳች ነበር ።
ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ሁልጊዜም ትልልቅ ስራዎችን በጥራት ወደ እናንተ ማድረስ ቀዳሚ ተግባሩ ነው። ይህ ሳምንት ለሁላችንም የምናቅዳቸው ስራዎች የሚሳኩበት ይሁንልን!
መልካም ሳምንት! #WafaMarketing #Success #NewWeek #EventHighlights
