ሮተሪ ኢትዮጵያ የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁሶችን 23 ለሚሆኑ የጤና ተቋማት እንዲደርስ ድጋፍ አድርጓል።

የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ በርክክብ ስነስርዓቱ ላይ በመገኘት ሮተሪ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአቢሲኒያ ባንክ ፣ የሮታሪ ክለብ ቦን ፣ የሮታሪ ክበብ አዲስ አበባ አራዳ ፣ መርክ ፋሚሊ ፋውንዴሽን ፣ የሮታሪ ወረዳ 1810 እና የሮታሪ ኢንተርናሽናል የሮታሪ ፋውንዴሽን በዛሬው እለት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እና ድጋፍ ማመስገናቸውን ከሚኒስቴሩ ያገነነው መረጃ ያመለክታል፡፡ (ኤፍ ቢ ሲ)

ሐምሌ 05, 2013 ዓ.ም

Please follow and like us:
Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share