ለምሁራን በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገለፃ እየተደረገ ነው

ከሶስት መቶ በላይ ለሚሆኑ ምሁራን በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ገለፃ እየተደረገ ነው። ምሁራኑ ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት እና ድርጅቶች የተውጣጡ ናቸው። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ማዕከል ግንባታ ሚንስትር የሆኑት አቶ ዛድግ አብርሃ ህወሓት ከለውጡ ጀምሮ የሄደበትን መንገድ እና የፈፀመውን የአገር ክህደት ወንጀል ለምሁራኑ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ሌተናል ጄነራል አስራት ዴኔሮ ደግሞ በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፀመውን ጥቃት በሚመለከት ለምሁራኑ ገለጻ እያደረጉ ነው። (ኢ.ቢ.ሲ)

ህዳር 3, 2013 ዓ.ም.

Please follow and like us:

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Follow by Email
YouTube
YouTube
LinkedIn
LinkedIn
Share