ሁለተኛውን ዙር ሀገር አቀፍ “የፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ “አጠቃላይ ኹነት ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በማስተባበር ላይ ይገኛል::
ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን ፣ሙሉ ዝግጅቱን ከአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ኃላፊነት ወስዶ በብቃት እያስተባበረ ያለው“ጽዱ ኢትዮጵያን ባህል ማድረግ” በሚል-መሪ ቃል የተዘጋጀው ሁለተኛው ዙር ሀገር አቀፍ የብክለት ቅነሳ ንቅናቄ በአዲስ አበባ እየተካሄ ነው።