የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ እንደ አዲስ በይፋ ስራ የሚጀምረውን የዛምቢያ አየር መንገድ 45 በመቶ ሊገዛ ነው

 

የኢትዮጵያ  አየር  መንገድ  በቅርቡ  እንደ  አዲስ  በይፋ  ስራ  የሚጀምረውን  የዛምቢያ  አየር  መንገድ  45  በመቶ  ሊገዛ  ነው

ታህሳስ 17/04/2010

   የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ እንደ አዲስ በይፋ ስራ የሚጀምረውን የዛምቢያ አየር መንገድ 45 በመቶ ድርሻ ሊገዛ መሆኑ ተገለፀ። የዛምቢያ ተጠባባቂ የኢንፎርሜሽን ሚኒስትር ስቴፈን ኮምፖዮንጎ አዲስ በሚቋቋመው የዛምቢያ አየር መንገድ ውስጥ ሀገሪቱ 55 በመቶ ድርሻ ሲኖራት፥ ቀሪውን የአየር መንገዱ 45 በመቶ ድርሻ  ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደሚይዘው ነው ያስታወቁት።

ተጠባባቂ ሚኒስትሩ የዛምቢያ አየር መንገድ የመጀመሪያ ዓመት የስራ ማስጀመሪያ እና ስራ ማስኬጂያ 16 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት እንደሚያገኝም ተናግረዋል።

ምንጭ:- ዋልታ

Log in

Contact us

Wafa Marketing & Promotion PLC

Mexico Biftu Building 8th & 11th Floor ,

In front of Addis Ababa University School Of Commerce

Addis Ababa, Ethiopia

Phone: +(251) 115 525031

JoomShaper