"ፖለቲካ-ኢኮኖሚና የኢትዮጵያ ህዳሴ" በሚል ርዕስ በአቶ አለምነው መኮነን ተፅፎ ወደ አንባቢያ የተሰራጨው መፅሀፍ የምረቃ ፕሮግራም ሥነ-ስርዓት በደማቅ ሁኔታ ተካሄደ፡፡ በመፅሀፉ ላይ በአንኳር ሃሳብት የሰፈረው ፖለቲካ-ኢኮኖሚ በቤተሰብ፣ በህብረተሰብ ክፍሎችና በሃገራት መካከል ያለውን ፍትሃዊም ሆነ ፍትሃዊነት ያጣ የፖለቲካዊ ማህራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ሁነት የሚያጠና የሳይንስ ዘውግ ነው፡፡

ሪፖርታዡን ይመልከቱ

Log in

Contact us

Wafa Marketing & Promotion PLC

Mexico Biftu Building 8th & 11th Floor ,

In front of Addis Ababa University School Of Commerce

Addis Ababa, Ethiopia

Phone: +(251) 115 525031

JoomShaper